አረብ ኢምሬትስ አሜሪካ ውስጥ በቴክኖሎጂ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በመሰረተልማት እና አምራች ኢንዱሰትሪዎች ዘርፎች ከ35 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ የአሜሪካ ኢኮኖሚን ለመደገፍ እና አለምአቀፍ ተደራሽነቷን ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት አሳይታለች። አሜሪካ በአንጻሩ ከ2018-2023 ባለው ጊዜ ውስጥ በአረብ ኢምሬትስ ...