አሜሪካ በዛሬው እለት በየመን የሀውቲ ታጣቂዎች ላይ አዲስ የአየር ጥቃት በመፈጸም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ጥር ወር ስልጣን ከያዙ ወዲህ በመካከላቸው ምስራቅ እያካሄደች ያለውን ትልቅ ዘመቻ ...
በዋሽንግተን የሚገኘው የኤምሬትስ ኤምባሲ በይፋ የተመረቀው በ1974 ሲሆን፥ አሜሪካም በተመሳሳይ አመት በአቡዳቢ ኤምባሲዋን ከፍታለች። የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና ...
ቻይናዊቷ ዱ ሁዜን በጉዋንዡ ግዛት ነዋሪ ስትን ከሰሞኑ በ103 ዓመቷ ህይወቷ ህይወቷ ማለፉ ተገልጿል፡፡ ይህች ሴት በዚህ መንደር ያለ መሰልቸት ከ80 ዓመት በፊት ጋብቻ የመሰረተችውን ሰው ከዛሬ ነገ ይመጣል በሚል በመጠበቅ ትታወቃለች፡፡ ...
በኢራን ድጋፍ እንደሚደረግለት የሚታመነው ሃውቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ በቀይ ባህር በምትገኘውና አውሮፕላን ተሸካሚዋ "ዩኤስኤስ ሃሪ ቱርማን" መርከብ ላይ በ24 ስአት ውስጥ ሁለት ጊዜ ጥቃት ...
ኤልሳቫዶር 238 "ትሬን ደ አራጉዋ" የተሰኘ የወንበዴ ቡድን አባላትን 40 ሺህ እስረኞችን በሚይዝ ማረሚያ ቤቷ ውስጥ እንደምታስር አስታውቃለች የትራምፕ አስተዳደር የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው ...
ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ...
በዩክሬን ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን በማሰማራት ጉዳይ ሩሲያ ውሳኔ የመስጠት ድርሻ እንደማይኖራት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ከብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል በሁለት የህወሓት ቡድኖች መካከል የተፈጠረው ውጥረት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት "በተሟላ መልኩ እንዳይፈጸም" የሚያደርግና የሰብአዊ ...
እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ ጁሀር ኤልዴክ ከተማ በፈጸመችው ጥቃትም ሁለት ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተገልጿል። የእስራኤል ጦር ግን ስለጥቃቱ የማውቀው ነገር የለም ማለቱን ሬውተርስ ዘግቧል። ሃማስ በጋዛ ...
በስፔኑ ክለብ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው ምባፔ ትናንት ምሽት በስታዲዮ ደ ላ ሴራሚካ በስድስት ደቂቃዎች ውስጥ ያስቆጠራቸው ጎሎች ሎስ ብላንኮዎቹን ለድል በማብቃት በሶስት ነጥብ ልዩነት ላሊጋውን ...
ቅዳሜ ምሽት ሀውቲዎች በሰንዓና በሳኡዲ አረቢያ ድንበር በሚገኘው ዋና ይዞታቸው በሆነው ሰአዳ ግዛትና በሰንዓ ተከታታይ ፍንዳታዎች መከሰታቸውን ሪፖርት አድርገዋል። እስራኤልን ጠላት አድርጎ የሚያየውና ...
በሚዙሪ ግዛት ብቻ የ12 ሰዎችን ህይወት የቀማው አውሎንፋስ በርካታ ተሽከርካሪዎችን እያላተመ አጋጭቷል፤ ቤቶችንም ወደ ፍርስራሽነት ቀይሯል። ሚቺጋን፣ ሚዙሪ እና ኢሊኖይስን ጨምሮ በሰባት ግዛቶች ከ250 ሺህ በላይ ቤቶች የኤሌክትሪክ ሃይል በአውሎ ንፋሱ ምክንያት መቋረጡን ፖወርአውቴጅ የተሰኘው ድረገጽ አስነብቧል። ...