ኤልሳቫዶር 238 "ትሬን ደ አራጉዋ" የተሰኘ የወንበዴ ቡድን አባላትን 40 ሺህ እስረኞችን በሚይዝ ማረሚያ ቤቷ ውስጥ እንደምታስር አስታውቃለች የትራምፕ አስተዳደር የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው ...
የዩክሬን ወታደሮች የሩሲያን ድንበር በመጣስ ያደረሱት ጥቃት በ1941 የጀርመኑ ናዚ ከፈጸመው ጥቃት ወዲህ በሩሲያ ሉኣዊነት ላይ የተቃጣ ትልቅ ጥቃት ሆኖ ተመዝግቧል ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ...
በዩክሬን ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን በማሰማራት ጉዳይ ሩሲያ ውሳኔ የመስጠት ድርሻ እንደማይኖራት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ከብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል በሁለት የህወሓት ቡድኖች መካከል የተፈጠረው ውጥረት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት "በተሟላ መልኩ እንዳይፈጸም" የሚያደርግና የሰብአዊ ...
እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ ጁሀር ኤልዴክ ከተማ በፈጸመችው ጥቃትም ሁለት ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተገልጿል። የእስራኤል ጦር ግን ስለጥቃቱ የማውቀው ነገር የለም ማለቱን ሬውተርስ ዘግቧል። ሃማስ በጋዛ ...
በስፔኑ ክለብ አጀማመሩ ጥሩ ያልነበረው ምባፔ ትናንት ምሽት በስታዲዮ ደ ላ ሴራሚካ በስድስት ደቂቃዎች ውስጥ ያስቆጠራቸው ጎሎች ሎስ ብላንኮዎቹን ለድል በማብቃት በሶስት ነጥብ ልዩነት ላሊጋውን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results