የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትን ጽሑፍ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ...
በምዕራብ ዩክሬን የምትገኘው ማኪቭ ከተማ፣ ብዙም ወንዶች አይታዩባትም። በርካቶች ሸሽተዋል ወይም ውጊያ ላይ ናቸው አልያም የሩሲያን ወረራ ለመመከት ሲፋለሙ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ችግሩ በዩክሬን ባሉ ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
በዓመታዊው የወግ አጥባቂ አቀንቃኞች የፖለቲካ ጉባኤ ወይም በምጻሩ ’ሲፓክ’ ላይ ትላንት ሐሙስ ንግግር ያደረጉት የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝደንት ጄዲ ቫንስ፣ የውጪ ጉዳዮችን በተመለከተ ያላቸውን ሐሳብ ...
በጋምቤላ ክልል ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከሰተው የኮሌራ ወርረሽኝ 15 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አቤል አሰፋ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በነጭ አባይ ግዛት በፈጸመው ጥቃት ጨቅላ ህፃናትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች መሞታቸውን የሱዳን ባለሥልጣናት እና የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ትላንት ማክሰኞ አስታወቁ። ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 የቻድ ሠራዊት አባላት ሕይወታቸውን ...
Residents of Bukavu formed long lines outside banks to withdraw cash, a scarce commodity since the M23 rebel group seized ...
የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ እንደሚገኝ የሚነገርለት የአይቤክስ ዝርያው ዋልያ፣ በተደጋጋሚ በሚከሠቱ የጸጥታ እና ሌሎች ተፈጥሯዊ ችግሮች የተነሣ የህልውና አደጋ ውስጥ እንደሚገኝ፣ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ...
Ten people were killed and three others injured in a partial building collapse in the town of Kerdasa on Monday. An ...
" ሲል ተናግሯል። ኢትዮጵያ የስንዴ ምርቷ ስላደገ "ስንዴ ከውጭ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑ ቀርቷል" ብላለች።። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንዳመለከተው ኢትዮጵያ ...